Filtrar por gênero
- 18 - የቲክቶኩ ብርሀኔ ከቪኖቴጅ ጋር | Vintage podcastWed, 23 Apr 2025 - 2h 02min
- 17 - ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው part 2 | teacher dani | ንቁ podcastMon, 21 Apr 2025 - 1h 16min
- 16 - ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው | teacher dani | ንቁ podcastMon, 21 Apr 2025 - 1h 29min
- 15 - ሽቶ ሻጮቹ ጏደኛሞች | ቪንቴጅ ፖድካስትMon, 21 Apr 2025 - 1h 55min
- 14 - withsasu ስለቲክቶክ፣ ፌሚኒዝም፣ ዴቲንግ እና ሌሎችም ነገሮችThu, 17 Apr 2025 - 2h 00min
- 13 - neurosurgeon Dr. Girma mekonen / የአንጎልና የህብረሰረሰር ቀዶ ጥገና ዶክተር ግርማ መኮንን ጋር የነበረን የአንደበት ወግ:: ክፍል 1Thu, 17 Apr 2025 - 1h 29min
- 12 - የሮፍናን ኮንሰርት| የሹገር ማሚ አገናኞች ጋር ደወልን| ሌሎችም ሀሳቦች በቪንቴጅ ፖድካስት|Vintage podcastThu, 17 Apr 2025 - 1h 40min
- 11 - neurosurgeon Dr. Girma mekonen / የአንጎልና የህብረሰረሰር ቀዶ ጥገና ዶክተር ግርማ መኮንን ጋር የነበረን የአንደበት ወግ:: ክፍል 2Mon, 14 Apr 2025 - 1h 33min
- 10 - የአንደበት ወግ | KOMI | አንደበት podcastMon, 14 Apr 2025 - 2h 02min
- 9 - እኔን የምታነቃቃኝ እናቴ ነች … | comedian አማን | ንቁ podcastSun, 13 Apr 2025 - 1h 11min
- 8 - ከኪሳራ ነው የተነሳሁት ፣ከኔ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች | አቢ ( ማራኪ English ) | ንቁ podcast
Welcome to today's episode! Our guest is a remarkable English teacher who has overcome numerous personal and professional challenges to reach the level of success he enjoys today. Married with three children, at some point he has faced the difficulties of setting up a business .A sudden onset of addiction tested both his work and relationships, but through perseverance and determination, he has emerged as a strong, enterprising individual. His journey is not only inspiring but offers valuable lessons for young people facing their own obstacles. Tune in as he shares his incredible life experiences and insights with us. We invite you to listen closely and be inspired!
Sun, 13 Apr 2025 - 49min - 7 - አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ part 3 | ምህረት | ንቁ podcastSun, 13 Apr 2025 - 37min
- 6 - አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ part 2 | ምህረት | ንቁ podcastSun, 13 Apr 2025 - 53min
- 5 - ከጎዳና በኃላ መፅሀፍ | |ንቁ podcast
You're welcome! Today's guest has spent 12 years living on the streets. Despite facing countless challenges, he always held onto the belief that a better day would come, one where he could leave street life behind and embrace a healthier future. Today, he has overcome many addictions, turned his life around, and made the decision to share his incredible journey by writing and publishing his story. In this podcast, he opens up about his remarkable experience. We invite you to watch the video and be inspired by his story.
Sun, 13 Apr 2025 - 41min - 4 - አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ | ምህረት | ንቁ podcastSun, 13 Apr 2025 - 1h 03min
- 3 - የወንዶች ጉዳይ የዘመን ፌስታል ነው |ረድዔት አሰፋ| hareg podcastFri, 11 Apr 2025 - 2h 03min
- 2 - እኛ ሀገር ከጦርነት በኃላ የማይድን በሽታ አለ። | ይፍቱስራ ምትኩ | hareg podcast
ይፍቱስራ ምትኩ ከአዲሱ ትውልድ ሴት ፀሐፍት መሐል ቀድመን ከምንጠራቸው ናት ። ሁለት መፅሀፍትን በተወሰኑ አመታት ልዩነት ውስጥ አንባቢዎች ጋር አድርሳለች ። በመፅሀፎቿ የአተራረክ ስልት የቋንቋ አጠቃቀምና ግጥማዊ ባህሪያቸው ከሁሉ ለይተን ይፍቱስራ የጻፈችው ነው ለማለት የሚያስደፍር የራሷን መንገድ እየፈጠረች ነው ። በሁለቱ መፅሀፎቿ ውብ በኾነ መንገድ የማህበረሰብ አረዳድና ስርዓት ፣ ቤተሰብ ፣ ጦርነትና ሌሎች ሐሳቦች ተዳሰዋል ። ከይፍቱስራ ጋር ስነ ፅሁፍና ሴቶች በተመለከቱ ርዕሶች በኩል ስለስራዎቿና ተያያዥ ሐሳቦች ላይ አውግተናል ።
Fri, 11 Apr 2025 - 1h 51min - 1 - ከሙዓዝ ጀማል ጋር hareg podcast
ሰላም ያ'ገር ሰው
ሙዓዝ ጀማል ቪንቴጅ ፖድካስት የሱ ነው ። ሲትኮሞች ፅፏል ። አሁንም ይፅፋል ። ከ'በስንቱ' ሲትኮም ደራሲዎች መሓልም ሙዓዝ ኣንዱ ነው ። በሓገራችን እየተለመደ በመጣው ስታንድ ኣፕ ኮሜዲ ውስጥ አሻራቸውን ለመተው እየሞከሩ ካሉ ወጣት ስታንድ ኣፕ ኮሜዲያን መሓል ይገኝበታል ። በአንድ የማስታወቂያ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ እየሰራ ከላይ የነገርናችሁ ዘርፎችም ላይ ይሳተፋል ። ብቻ ሌላም ሌላም ። ዛሬ ከእኛ ጋር ያደረገውን ደስ የሚል ጨዋታ ልታዩ ነው ። ከቆይታችን መሓል የተወሰነው ባጋጠመን technical ችግር ጠፍቶብናል ። የምትሰሙት የድምፅ ጥራት ችግርም ኣለ ። ለሁሉም ይቅር በሉን ። እንታረማለን ።
ይመቻችሁ ።
hareg.podcast
Fri, 11 Apr 2025 - 53min
Podcasts semelhantes a ETHIOPIAN PODCASTS
El Partidazo de COPE COPE
Herrera en COPE COPE
La Linterna COPE
Es la Mañana de Federico esRadio
La noche de Cuesta esRadio
Hondelatte Raconte Europe 1
Au Coeur du Crime Europe1
Affaires sensibles France Inter
LEGEND Guillaume Pley
El colegio invisible OndaCero
La Rosa de los Vientos OndaCero
Les grands dossiers de l'Histoire par Franck Ferrand Radio Classique
Espacio en blanco Radio Nacional
Enquêtes criminelles RTL
Entrez dans l'Histoire RTL
Le grand récit RTL
Les Grosses Têtes RTL
Les histoires incroyables de Pierre Bellemare RTL
L'Heure Du Crime RTL
El Larguero SER Podcast
SER Historia SER Podcast
Todo Concostrina SER Podcast
Un Libro Una Hora SER Podcast
HISTORIAS DE LA HISTORIA VIVA RADIO
